መፈለግ እና መግዛት:
1: ቦታ እና የሚፈልጉትን እቃ መደብ ይምረጡ
2: ይፈልጉ እሚላዉን መጥሪያ ሲጫኑ ያሉትን የእቃ ወይም ምርት ዝርዝሮች ያያሉ፣ ምንም ካላገኙ፣ መለጠፍ እና መጠየቅ ይችላሉ (እታች መለጠፍ እና መሸጥ እሚለዉን ይመልከቱ)
3: የሚፈልጉትን ሲየገኙ በድጋሜ ይጫኑት የበለጠ ዝርዝሩን ለማየት እና አቅራቢዉን በቀጥታ በስልከ ወይም በኢሜል ለማግኘት
መለጠፍ እና መሸጥ:
1: ወደ አካዉንትዎ ይግቡ፣ አካዉንት ከሌለዎት ለመክፈት አዚህ ይጫኑ
2: ማስታወቂያ ይለጥፉ እሚላዉን መጥሪያ ሲጫኑ
3: ቅጹን ይሙሉ እና ያጽድቁ
4: የ Direct Merkato ን አጠቃቀም ስርአት እማይጻረር ከሆነ እናጠድቀዋለን
በተጨማሪ እቃወችን መለወጥ ወይም መለገስ ከፈለጉ ተያያዥ የሆነዉን መጥሪያ ይምረጡና እላይ በተጠቀሰዉ አካሄድ ይፈልጉ