• et
  • en
  • fr

አባልነት

የአባልነት አካዉንት

DirectMerkato.com ሁለት ዓይነት የአባልነት አካዉንቶችን ይፈቅዳል -የግል እና የድርጅት አካዉንቶች

 

1. የግል አካዉንት: የግል አካዉንት ለግለሰቦች አገልግሎት ሲሆን በዚሀ አካዉንት ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች ወይም የግል ንብረታቸዉን ከሚሸጡ ግለሰቦች ጋር በቀጥታ መገበያየት ይችላሉ፣፣

 

የግል አካዉንት ጥቅሞች ጥቂቶቹ ፣- 

  • ⁍ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን በጣም ይቆጥባሉ 
  • ⁍ ሞባይልዎን ወይም ኮመፒትርዎን በመጠቀም የብዙ አቅራቢዎችን ዝርዝር በማንኛዉም ቦታ ሆነዉ በቀላሉ ማየት ይችላሉ
  • ⁍ ግብይትዎ በቀጥታ ከአቅራቢዉ ጋር ይሆናለ (ያለ ህገ-ወጥ ደላሎች)
  • ⁍ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን በጣም ይቆጥባሉ (የትራንስፖርት ወጪ የለም፣ ለደላላ እሚከፈል ኮሚሽን አይኖርብዎም)
  • ⁍ እቃዉ ወደ እርስዎ እንዲላክ ማመቻቸት ይችላሉ
  • ⁍ በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ የዋጋ ግሽበትን ይከላከላሉ
  • ⁍ ለ ኮቪድ-19 መጋለጥዎን ይቀንሳሉ

 

የግል አካዉንት ለመክፈት እዚህ ይጫኑ

 

 

 

2. የድርጅት አካዉንት : የድርጅት አካዉንት በህጋዊ መንገድ ለተመዘገቡ የንግድ ድርጅቶች ነዉ፣ 

 

የድርጅት አካዉንት ጥቅሞች ጥቂቶቹ ፣-

  • ⁍ ምርቶችዎን እና አገልግሎቶችዎን ለማሳየት የመስመር ላይ ሱቅ ያግኛሉ
  • ⁍ ሞባይልዎን ወይም ኮመፒትርዎን በመጠቀም  ምርትዎን ያለገደብ መዘርዘር ይችላሉ
  • ⁍ በማንኛውም አካባቢ ያሉ ደንበኞችን በመሳብ ብዙ ምርቶችዎን መሸጥ ይችላሉ፣፣
  • ⁍ ያለደላላ ምርተዎን በቀጥታ ለተጠቃሚዉ ይሸጣሉ
  • ⁍ የማስታወቂያ ወጭዎን በእጅጉ ይቀንሳሉ
  • ⁍ ለ ኮቪድ-19 መጋለጥዎን ይቀንሳሉ

 

የድርጅት አካዉንት ለመክፈት እዚህ ይጫኑ