የእርስዎ የግዢ ቅርጫት ባዶ ነው!
እነዚህም በዳይሬክትመርካቶ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወይም በአምራቾቹ በኩል በጅምላ ለማከፋፈል የሚቀርቡ ምርቶች እና ቁሶች ናቸው። ይህም የአትክልት፤ ፍራፍሬ፥ ጥራጥሬ፥ ቅባት ምርቶች፣ ማጽጃዎች፣ ሲሚንቶ፣ ብረታ ብረት፣ ሴራሚክስ፣ ፕላስቲክ፣ ኬሚካል ውጤቶች እና ፋይበርን ይጨምራል።